(ዘመን )ZEMEN Part 147

Del
Innbygg

Kommentarer • 2 306

 • መልካም ነኝ ከወሎ ለዛውም ቆቦ ውስጥ

  ዘመኖች እንኮን ደህና መጣችሁ
  እህት ወንድሞቸ ጥርስ ቆርጥማት አሞኝ ምን ልጠቀምበት ሊያሳብደኝ ነው 😂😂😂
  መዳኒት የምታውቁ
  ይህ ነገር የመጀመሪያ ግዜ ሲያመኝ አልቻልኩም

  • إمو حيكما عشا الله
   إمو حيكما عشا الله Dag siden

   ጉድ አዋቂው ብዛቱ ከከከከከ እኔ ምንም አላውቅ ሆስፒታል ህጀ ይነቅሉልሻል

  • መልካም ነኝ ከወሎ ለዛውም ቆቦ ውስጥ
   መልካም ነኝ ከወሎ ለዛውም ቆቦ ውስጥ 4 dager siden

   እህት ወንድሞቸ ሁላችንም አመሰግናለሁ አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን እየተሻለኝ ነው ስለ ምክራችሁ ምስጋናየ ከልብ ነው

  • Hanna Laila
   Hanna Laila 4 dager siden

   እኔንም እያስቃየኛነው እህቴች

  • m u
   m u 5 dager siden

   ቅርንፉድ ፍጭና ትንሽ ሙቅ በሆነ ውሀ ትንሽ ዘፍዝፈሽ በጥጥ እየነከርሽ የሚያምሽ ቦታ ያዢበት ፍቱን መድህኒት ነው እግዚአብሄር ይማርሽ።

  • Sofiya Oumer
   Sofiya Oumer 5 dager siden

   +ሀይሜ ነኝ የጎጃሟ 65 ሁሌምአንደኛነሽ አንደኛ

 • ለአላህ ብለን እንዋደድ

  ኧረ እነ አሰፋ አስመሳይ አትሆኑ

 • ለአላህ ብለን እንዋደድ

  ደመወዜን ሳይ ያ ወሬዛ የነበረው ባሌ ትዝ እያለኝ እራሴን ያመኛል ልክ እንደ ደመወዜ ነገር ይጭር ነበር አልሃምዱሊላህ ተገላገልኩት እሁን ደግሞ ሞተ የሚል ዜና መስማት ጓጉቻለሁ

 • ADEN M LOVE Y
  ADEN M LOVE Y 11 timer siden

  አዲ ያሀይዋን

 • Hayat Mohamed
  Hayat Mohamed 17 timer siden

  ዋይ ዘመኖች በተቻላቹ አቅም ያዲን ፓርት አለስልሱት ጭካኔዋ በዛ ይህን ደሞ ጥላቻን ያስተምራል

 • Halieluia halie halieluia!

  እኔ የደበረኝ ነገር ቢኖር የኣረብ ሃገር እህቶች እሮሮ ነው በየ ፊልሙና በየ ሙዚቃው እሮሮነው ........ቆይ ግን ፈጣሪ የሚባል ኣምላክ ጸሎት የሚባል መሰመር የላችሁም እንዴ??? ሆሆሆሆሆ ኢሮፕ ያለነውም እኳ ሰደት መሮናል እሮሮችንን ግን ወደ ፈጣሪ ብቻ ነው ኣራት ነጥብ !!!

 • Mohamed Moh
  Mohamed Moh Dag siden

  አዳነች ምት ባይ ብትሞች ደስታዬ እጥፍ ነበር አንቼ በተፈጥሮሽም አትለይም የሆንሽ መርዝ ስታስጠላ እኔ ማ በዚህ የተሳ ኢቤስ ላይ ፖሮግራሽንም አላይ እንዴት እንደምጠላሽ

 • ትግራይ ዓደይ ዓንብብለይ

  ኣዲ ይደፍሽ

 • ራኬብ Kasow
  ራኬብ Kasow Dag siden

  እረ ምነካችው ጠፍችው ,48 ቆየ

 • Morshad Azad
  Morshad Azad Dag siden

  እናመሰግናለን፡ዘመኖች

 • Hussain Hussain
  Hussain Hussain 2 dager siden

  148 lkekulng

 • Fozia Safa
  Fozia Safa 2 dager siden

  ይች አዳነች የምትባል ልጅ እንዴት እንዳስጠላችኝ

 • Rita Love
  Rita Love 2 dager siden

  ጀማሎ ትልቅ ክብር ይገባዋል።
  ከ ዘመን ድራማ 2ነገር ይናፍቀኛል።
  የአዳናች ክፋት ፍፃሜ
  የስደተኞች ጉዞ ከበረሀ ተገላግለው ማየት
  ሰደት በቃት ሀገሬ

 • Yergalm Ahlog
  Yergalm Ahlog 2 dager siden

  አዲ ክፍትን አበዛሽው ዙጣ የምታምሪኝ እንተዋውቃለንን ስስሪንው የኔ እሮቶ

 • ስንቅነሽ የጂሩ የነዋሪ ልጅ

  😘😘😘😘😘😘😘😘

 • Tg Jesus اثيوبيا
  Tg Jesus اثيوبيا 3 dager siden

  errrrrŕ yeabiti yaleh uuuuuu

 • Galaxy J6
  Galaxy J6 3 dager siden

  Wey sedet sentun ayehu bezemen

 • ወለተ ማርያም የማርያም ልጅ

  ድራማው ቆመ ወይ

 • ፍሬህይወት ተመስገን

  ዘመኖች ለምንድነው ማክሰኞ የጠፍቹት አቦ ልቀቁና እኛኮ በጉጉት ነው የምንጠብቃቹ

 • Laila Andris
  Laila Andris 3 dager siden

  ውይ አዳነች ውሻ

 • ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  እረ አዳነች አቃጠልሸኝ

 • Yohannes Meshesha
  Yohannes Meshesha 3 dager siden

  ክፍል 148 አትለቁልንም እንዴ?

 • Emualxe Emualxe
  Emualxe Emualxe 4 dager siden

  Arra zeminucihe lekakwelne 48 meinue kaluina kwertune negaruine

 • ቅድሚያ ለተውሂድ ኢሥላም ብርሃን ነው

  ምነው ዘመኖች ደጅ አሥጠናቹንኮ

 • I love my mom & dad In the world

  Jemal asazenegn wuyy sidet

 • I love my mom & dad In the world

  Ere berhaw sideten astawesegn ye sinan berha

 • Tsadu Melese
  Tsadu Melese 4 dager siden

  Ere zemenn yaye?????😢😢😢😭😭😭

 • Gravity Mobile
  Gravity Mobile 4 dager siden +1

  ሠላም ጤናይስጥልኘ ውድ የዘመን ድራማ አቅራቤወችና ተመልካቾች እንደ አስተያዬት ስጀምር ይህን ድራማ ከጀመርኩት ልክ ዛሬ 16 ቀኔነው ከአንድጀምሬ እንቅልፊን አጥቼ እናም በጣም አስተማሪ እንደመሆኑ መጠን ግን ጭካኔ የተሞላበት ነው አዳነች ግን በጣም አበዛችው የምር ፂወንም የሌለ ውሸት ቱ ቱም ደሞ ምን እንደሚሰራ ሁሎ አላቅም አብይም አበዛው ውይ ደሞዚ በጣም ታናድደኛለህ ጀማል የፍቅር ሰው አቶ በልሆ ትክክለኛ አባት ነበርክ ነገርግን የህይወትን አደራመወጣት ነበረበወት

  • Sara Sid
   Sara Sid 4 dager siden +1

   ወዘሮ ትረጎ ጥሩ እናት ናት

  • Sara Sid
   Sara Sid 4 dager siden

   ede serashe kamata mohuine alebeshe

  • Sara Sid
   Sara Sid 4 dager siden +1

   አዲ ቀንሸ ጭካኔ

 • Gondi Latte
  Gondi Latte 4 dager siden

  demozie yemwed

 • Foz Kummm
  Foz Kummm 4 dager siden

  ውይ አዲ ነብሰሽ ያይማር የተረገምሽ ተቃጠይ ዩህው ባንቺ የመጣ 1ሊትር ወተት እየጠጣሁ ነው

 • ትንዬ የ ማርያም ልጅ ነኝ

  የ ትላንቱስ

 • Madinah Emar
  Madinah Emar 4 dager siden

  ወይ አድ ደሜኔ አፈላሽዉ

 • kidesat ymaryam lij We
  kidesat ymaryam lij We 4 dager siden

  endwe shola ymbal bashit damo talkikabn wayn

 • Soso .al7
  Soso .al7 4 dager siden

  Ye sedetgoche mechersha edite nwe gayse

 • Ms Sumi
  Ms Sumi 4 dager siden

  48 አይለቀቅም እንደ ኸረ ልቀቁልን

 • Eden Getachew
  Eden Getachew 4 dager siden

  Era 148 lekakulen yamaksegnowen lekakulen

 • Hiwot Benti
  Hiwot Benti 4 dager siden

  Zemen 148 yelem ende tilant albeber melekek yeneberebet

 • Tigest Girma
  Tigest Girma 4 dager siden

  😭😭😭😭😭😭 ስደት አይኑ ይጥፋ

 • Toyba Oumer
  Toyba Oumer 4 dager siden

  ጀማልን አንድ ግዜ ስሰድቡት አንድ ግዜ ስታመሰግኑት

 • Konjo You
  Konjo You 4 dager siden

  menew qoyachu

 • Haymanot Negese
  Haymanot Negese 4 dager siden

  Mnew tilant alileqeqachu ene sitebqi neber

 • amina amina
  amina amina 4 dager siden

  Wey zamnoch enda adi ayenat ehet gen ala sbhanallh

 • Elsa Melka
  Elsa Melka 4 dager siden

  Ketayu part yelem ende?

 • Fatuma Seid
  Fatuma Seid 4 dager siden

  አዲ የራስ ካንሰር ሆንሽብን እኮ ተንኮልሽ አያልቅ እደ ሬሳ የሚከበረው ባገር ብቻ ነው በስደት ቆመንም ረክሰናል እንኳን ሞተን

 • Leyla A
  Leyla A 4 dager siden

  አዴ ና እናቶ አቤት ትወናችው የሚገርም ትወና ነው

 • Yasmeen Athiobia
  Yasmeen Athiobia 4 dager siden

  አዲ እንደው በዚ ስሜቴ እንዳላገኝሽ ናፍቆት ብቻ ሳይሆን እኔም እንደው እንደው በጥርሴ ነበር የምዘለዝልሽ እኔን መንገድ ላይ ካገኘሽን እሩጪ

 • Dubai Dubai
  Dubai Dubai 4 dager siden

  148 የትየለም

 • ለካ ፍቅር ህመም ነው 100

  ውይይይ ጀማል ያሳዝናል ግን ለነሱ ብሎ ቴፑን ጥሎ ሲሄድ ለምን ያዘው አይሉም ፍቅር ስትጠጋው ያዘው ልትል ነው ብዬ ደስ ብሎኝ ነበር ምክንያቱም የዘወትር እቃ ቀላል ብትሆንም ማጣቱ ያሳዝናል

 • Marta Serebe
  Marta Serebe 4 dager siden +1

  I’m waiting for my today episode ❤️

 • Hanna Laila
  Hanna Laila 4 dager siden

  ውይ አደ

 • Ethiopia agere
  Ethiopia agere 4 dager siden

  Wey adi stanadd be geta uffffffff

 • Koki Lema
  Koki Lema 4 dager siden

  አዲ የስራሽን ይስጥሽ

 • ABC STUDIO.
  ABC STUDIO. 4 dager siden

  We Been waiting Zemen Drama Something Wrong?

 • Tofik Awel
  Tofik Awel 4 dager siden

  des yilal ewuntu sigalet

 • rebeka konjo
  rebeka konjo 4 dager siden

  ለየለሽ እዳነች

 • kotham mula
  kotham mula 5 dager siden

  148 Mnewu Altelekeke Jelesochi

 • Gen Keb
  Gen Keb 5 dager siden

  Next part pls-_ today we were expecting.

 • Astu fkr
  Astu fkr 5 dager siden

  የዛሬው የት ነው

 • Tame piasa
  Tame piasa 5 dager siden

  ምን አይነት ደደብ ደራሲና ዳሬክተር ነው በዛ በበረሃ ላይ ስለከረከሰ ቴፕ የሚያስለቅስብን ለሞተ ስው እንኳን የማይለቀስበት ቦታ ....you dame men

 • Selam 1 Ethiopia
  Selam 1 Ethiopia 5 dager siden

  Zemenoch tefachu ere

 • ጃቢነኝ A
  ጃቢነኝ A 5 dager siden

  ዛሬም ነው አልመጡ

 • Saba debela
  Saba debela 5 dager siden

  Where is the new episode

 • Zbzb Zzzz
  Zbzb Zzzz 5 dager siden

  እናመሰግናለን

 • Balayenesh Grume
  Balayenesh Grume 5 dager siden

  Yet nachihihu zare xafachihu iko

 • Lidiya Danga
  Lidiya Danga 5 dager siden

  ውይ አዲ ቆሞ ቀር ስለሆንሽ በፍቅረኞች መካከል ጣልቃ ትገቢያለሽ ወይ አንቺስ

 • martin Luteher King
  martin Luteher King 5 dager siden

  Hi Zemen Wel Blenal 148 Lekekulen Please one love

 • mulugeta מה
  mulugeta מה 5 dager siden

  Zare zemen yelem des yelal baynor yeshall destegna negn slelele adanech mtbalewn lalemayet

 • Melat Gerema
  Melat Gerema 5 dager siden

  yenakojo adi mn yehone macherashase

 • Melat Gerema
  Melat Gerema 5 dager siden

  webocha edate nachu

 • Hab Habesha
  Hab Habesha 5 dager siden

  Lemin edehone alakim jemali yasaznegali

 • Helen የአረሴማ ልጅ

  148የለም እንዴ?

 • Com Cell
  Com Cell 5 dager siden

  ኡፍ አዲ

 • ሉሊት ነኝ ነቴ ነፈቂይ እእሚ

  Zamaniche kaka ayisamame sati daresowale wayisi makesago edatalamadawu Leforafe nawu masemeya yelageme tolo

 • Hiwot Habesha
  Hiwot Habesha 5 dager siden

  Wey adi chirashe basbeshe kefuuu

 • Mereba Aman
  Mereba Aman 5 dager siden

  Yserash yetsh adi

 • Sony Max
  Sony Max 5 dager siden

  Sheketef sheketef Arab hager lehed silhon lesnabtachu new

 • እናቴ ብቻ ናት ለኔ ያለችኝ በምድር

  እብድ ይዋሱ አለ ጋሽ በልሁ
  እች አረመኔ የኢትዮጵያ ሜቴክ ነሽ እንደት እንዳልተፈጠረችሽ ጭካኔ ቱ

 • ቲጅ የማርያም ልጅ zemari melayktn yasmaln

  Adi ህዋትን ወክላ ነዉ የምትሠራዉ

 • Dowora Dula
  Dowora Dula 5 dager siden

  zemenoch sara berhan enkuan sew gemelem be eger atakuaretewem eja besara new yemetanew teneshe aganenachut

 • marartu mahammade
  marartu mahammade 5 dager siden

  Woooow

 • ደምሽ ስደተኘዋ መልሰኝ ሀገሬ

  ዋው ዘመኖች

 • ሱመያ Vipሱመያ
  ሱመያ Vipሱመያ 5 dager siden

  ሰላም ያገሪልጆች

 • lemiss lemiss
  lemiss lemiss 5 dager siden

  ሀሀሀሀሀ ስደተኞች መጨቃጨቅ ብቻ

 • اا اا
  اا اا 5 dager siden

  ስደተኞቹ በጣም ያሳዝነሉ

 • اا اا
  اا اا 5 dager siden

  እረ አዳነች በልክ ሁኝ. ሆሆሆሆሆሆሆሆ

 • zinet t
  zinet t 5 dager siden

  ዘመኖች የአዳነች ክፍት በጣም በዛ ደሞ ጥሎብኝ ክፉ ሰው አልወድም የሷን ፓርት አሳልፌ አየሁ ዛሬ ጭካኔዋን ማየት አቃተኝ ፂዘንንም እጠላታለሁ ግን የአድ በጣም በዛ በቃ ከዚህ በላይይበቃል የአድ ክፍት

 • አዲስ አመት
  አዲስ አመት 5 dager siden

  ዘመኖች ሰላም ግን የአዳነች ነገር ገነነ የህንድ ፊልም ሆነ

 • Fatima M
  Fatima M 5 dager siden

  አዳነች አቺ ውሻ መቼ ይሆን ክፋት የምታቆሚው የተረገምሽ ጥሎብኝ ሁሉ ነገርሽ ያስጠላኛል አፈር ብይ

 • alemnech alemnech
  alemnech alemnech 5 dager siden

  Inamesegnalen zemenochy

 • konjo love
  konjo love 5 dager siden

  ዘመኖች ምርጦች እናመሰግናለን

 • Fone Zone
  Fone Zone 5 dager siden

  adii kifuu

 • Nian Aban
  Nian Aban 5 dager siden

  ዘመኖች ይመቻቹሁ ሳሳዚን ቴባን የጣለው ልጅ

 • Te Es
  Te Es 6 dager siden

  Kkkkkkkk belhu cohehe arefekew kkkkkkkkkkkkkk

 • Hiwot konjo S
  Hiwot konjo S 6 dager siden

  Jemali betam wedgawaliew

 • Belayneh Atsinafu
  Belayneh Atsinafu 6 dager siden

  hulgizam merte new

 • awiranesh amidat
  awiranesh amidat 6 dager siden

  አዳነች ግን እዉነት ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ።

 • Tizta Tizta
  Tizta Tizta 6 dager siden

  አዳነች መጀኑን

 • ኮኮብ መኮንን
  ኮኮብ መኮንን 6 dager siden

  ተፍየ አዴበጥፌ ባላስካት ኖሮ

 • Meri Fikadu
  Meri Fikadu 6 dager siden

  ኢብሮ ግንም ምንአለ ሲያጣቸው? ማወቅ እንፈልጋለን እባካችሁ

 • adisii alemi Xagayee
  adisii alemi Xagayee 6 dager siden

  💔💔❤💕❤💕💔